WELCOME HOME
Helping People Find and Follow Jesus Christ
ሰዎች ኢየሱስ እንዲያገኙና እንዲከታተሉ እየረዳን እንገኛለን::
መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 3
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:10-20 "10 በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። 11 የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። 12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። 13 ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም...
መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 2
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6 :10 " 10 በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። 11 የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። 12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። 13 ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም...
ማደግህ በነገር ሁሉ ይሁን
by Pastor Aberra 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1 “…የመለኮቱ ኃይል፥ በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን፥ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ። ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ...
Have Kids?
NEXT AT AEEC
VISIT US
Get Connected
Service Times
Sunday 10:00-12:30Pm|Thursday 7:00-9:00Pm|Friday 7:00-9:00pm
Our Mission & Vision
- Our mission is to proclaim the Good News of our Lord Jesus Christ – His life, death, resurrection and His return, so that people would believe on the Lord Jesus Christ and discover the new life in Christ (John 3:16-17; Rom. 5:10-11; 2 Cor. 5:16-18; Col. 1:20)
- Our vision is to help individuals be reconciled with God, and person to persons by thus proclaiming the Gospel of our Lord and Savior Jesus Christ; and through the teachings of the Word of God, so that believers should grow in Christ-likeness.